የዜጎች መገናኛ ብዙሐን
- መስከረም 2020 1 ጽሑፍ
- ግንቦት 2020 1 ጽሑፍ
- ጥር 2020 1 ጽሑፍ
- ጥቅምት 2019 1 ጽሑፍ
- ሰኔ 2019 1 ጽሑፍ
- ሐምሌ 2018 3 ጽሑፎች
- ግንቦት 2018 1 ጽሑፍ
- መስከረም 2017 1 ጽሑፍ
- ሐምሌ 2017 2 ጽሑፎች
- ሰኔ 2017 1 ጽሑፍ
- ግንቦት 2017 3 ጽሑፎች
- ሚያዝያ 2017 1 ጽሑፍ
- ሐምሌ 2016 2 ጽሑፎች
- ሰኔ 2016 3 ጽሑፎች
- ጥር 2016 1 ጽሑፍ
- ታሕሳስ 2015 2 ጽሑፎች
- ታሕሳስ 2014 1 ጽሑፍ
- ሐምሌ 2014 1 ጽሑፍ
- ሚያዝያ 2014 1 ጽሑፍ
- መጋቢት 2014 1 ጽሑፍ
- የካቲት 2014 3 ጽሑፎች
- ታሕሳስ 2013 1 ጽሑፍ
- ሕዳር 2013 1 ጽሑፍ
- ጥቅምት 2013 1 ጽሑፍ
- ሰኔ 2013 1 ጽሑፍ
- ግንቦት 2013 1 ጽሑፍ
- ሚያዝያ 2013 2 ጽሑፎች
- መጋቢት 2013 5 ጽሑፎች
- ጥር 2013 2 ጽሑፎች
- ታሕሳስ 2012 2 ጽሑፎች
- ሕዳር 2012 6 ጽሑፎች
- ጥቅምት 2012 7 ጽሑፎች
- መስከረም 2012 14 ጽሑፎች
- የካቲት 2009 1 ጽሑፍ
- ጥቅምት 2008 1 ጽሑፍ
የተመረጡ ታሪኮች ስለ የዜጎች መገናኛ ብዙሐን
Top World Stories
-
21 ሐምሌ 2017ኢትዮጵያ
በትልቁ የኢትዮጵያ ሐይቅ ላይ አደጋ ይዞ የመጣው አረም
-
20 ሐምሌ 2017ከሰሃራ በታች
የእምቢተኝነት ዘፈኖች በኢትዮጵያ ቢታፈኑም እየበረቱ ነው
-
7 ግንቦት 2017ከሰሃራ በታች
የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ፈጣን ተቀባይነት አገኘ
ታሪኮች ስለ የዜጎች መገናኛ ብዙሐን
የኖቤል የሰላም ሽልማት ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ያለወቅቱ የተበረከተ ነበርን ?
አቢይ አህመድ አሊ ያልተጠበቁ ለውጦችን፣ ባለፈው ዓመት ቢሯቸውን ከተረከቡ ጊዜ ጀምሮ አከናውነዋል፡፡ ነገር ግን ልክ እንደሌሎች አፍሪካ መሪዎች በጥሩ ጀምረው፣ ከጊዜ በኋላ በመጥፎ ይደመድሙት ይሆን?
የሱዳን የዴሞክራሲ ፀደይ ማለቂያ ወደሌለው አስቀያሚ የበጋ ንዳድ እየተቀየረ ነው
"ትልቁ ፍራቻ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ እየተመለከተው ሳለ፣ ዳርፉር የተከሰተው ዓይነት ደም አፋሳሽ ወታደራዊ እርምጃ እንዳይወሰድ ነው። የዳርፉርን ጭፍጨፋ የፈፀሙ ሰዎች አሁንም ኀላፊነት ይዘዋል፤ እኛ ደግሞ ከአሁኑ ፊታችንን ከሱዳን አዙረናል።"
ሊባኖሳዊው ጋዜጠኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ፌስቡክ ላይ “ስለዘለፈ” በሌለበት የእስር ቅጣት ተፈርዶበታል
ፋኢድ ኢታኒ ከተሰደደበት ሃገር- ከብሪታኒያ እንደገለፀው፣ እርሱ ላይ የተላለፈው ፍርድ፣ ሊባኖስ ውስጥ የንግግር ነፃነት ወደመጨረሻው ጊዜ እየተንደረደረ ነው፡፡
በማዳጋስካር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውስጥ የሚወዳደሩት ዋነኞቹ እጩዎች እነማን ናቸው?
በዚህ ሁኔታ፣ ቀጣዩ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሌላ ቀውጢ ጊዜ ለማዳጋስካር የፖለቲካ ህይወት ይዞ እየመጣ መሆኑን የሚያረዱ ምልክቶችን እያሳዬ ነው፡፡
የቭየትናም አዲሱ የመረጃ መረብ ደህንነት ህግ የንግግር ነፃነትን የሚደፈጥጥና የንግድ እንቅስቃሴን የሚያውክ ነው
"እንደመንግስት ማብራሪያ ከሆነ፣ ጥብቅ ቁጥጥር የአዲሱ ህግ ዋና ሃሳብ ነው፡፡"
የምሥራቁ ኢትዮጵያ ግጭት ዝርዝር ሁኔታ
በቅርብ ግዜ የተከሰተው ግጭት በኢትዮጵያ ለደርዘኖች ሞት፣ ከሺሕዎች ስደት መንስዔ ሆኗል። የግጭቱ መነሾ አሁንም የውኃ እና የደረቅ መሬት ሀብት ጉዳይ ነው።
ሳኡዲአረቢያን መሰናበቻው ቀነ ገደብ ሲቃረብ፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
"ጥቃት ሊደርስባቸው እንደሚችል እያወቁ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ፍላጎት አለማሳየታቸው ያስደነግጣል።"
ኢትዮጵያዊው ተቃዋሚ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ሳቢያ ስድስት ዓመት እስር ተፈረደበት
የ30 ዓመቱ የመብቶች አራማጅ የመንግሥት ተቃውሞዎችን በኃይል የማስቆም ተግባር በመቃወም በይፋ ሲናገር ነበር። ዮናታን ብቻውን አይደለም።