የተመረጡ ታሪኮች
የቅርብ ጊዜ ታሪኮች
19 መስከረም 2017
የምሥራቁ ኢትዮጵያ ግጭት ዝርዝር ሁኔታ
በቅርብ ግዜ የተከሰተው ግጭት በኢትዮጵያ ለደርዘኖች ሞት፣ ከሺሕዎች ስደት መንስዔ ሆኗል። የግጭቱ መነሾ አሁንም የውኃ እና የደረቅ መሬት ሀብት ጉዳይ ነው።
21 ሐምሌ 2017
በትልቁ የኢትዮጵያ ሐይቅ ላይ አደጋ ይዞ የመጣው አረም
የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጥነት በማደጉ በዚያው ልክ ፍላጎቱ እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ ሐይቁ ላይ ያጠላበት አደጋ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ያንዣበበው ችግር ልዩ ማሳያ ትዕምርት ሆኗል።
20 ሐምሌ 2017
የእምቢተኝነት ዘፈኖች በኢትዮጵያ ቢታፈኑም እየበረቱ ነው

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የአደባባይ ተቃውሞዎቹን ቢያስቆምም፣ የእምቢተኝነቱ ስሜት እና ትርክት ግን ሳይነካ አሁንም አለ። የኦሮምኛ ዘፋኞች ጉልህ - እና ተደማጭ - የተቃውሞ ንቅናቄው ማነቃቂያ ሆነው እያንሰራሩ ነው።
22 ሰኔ 2017
ሳኡዲአረቢያን መሰናበቻው ቀነ ገደብ ሲቃረብ፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
"ጥቃት ሊደርስባቸው እንደሚችል እያወቁ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ፍላጎት አለማሳየታቸው ያስደነግጣል።"
27 ግንቦት 2017
ኢትዮጵያዊው ተቃዋሚ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ሳቢያ ስድስት ዓመት እስር ተፈረደበት

የ30 ዓመቱ የመብቶች አራማጅ የመንግሥት ተቃውሞዎችን በኃይል የማስቆም ተግባር በመቃወም በይፋ ሲናገር ነበር። ዮናታን ብቻውን አይደለም።
4 ግንቦት 2017
ለተቃዋሚዎች፣ የዓለም ጤና ድርጅት እጩ ሊቀ መንበሩ የኢትዮጵያን ጨቋኝ መንግሥት ነው የሚወክሉት
በአገራቸው መንግሥት እንደተገለሉ የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን ዶ/ር ቴድሮስ እንዳይመረጡ የኢንተርኔት ዘመቻ እያደረጉ ነው።
25 ሚያዝያ 2017
አዳዲሶቹን ‘የግሎባል ቮይስስ’ ከሰሃራ በታች አርታኢዎች – እንዳልክ ጫላ እና ኦማር ሞሐመድ ተዋወቁ

ትልቅ መልካም ዜና አለን! ሁለት የማኅበረሰባችን አባላት - እንዳልክ ጫላ እና ኦማር ሞሐመድ በንዴሳንጆ ማቻ ተይዞ የነበረውን ከሰሀራ በታች ላለው የአፍሪካ ጉዳዮች የአርታኢነት ቦታ እየተረከቡ ነው።
19 ሐምሌ 2016
የግልበጣ ዘገባውን ተከትሎ የቱርክ በየነመረብ ዜጎች ጠየቁ፣ መፈንቅለ መንግስት ወይስ ትያትር?
"ይህንን አትቀበሉት፡፡ በፍጹም ሊታምን የሚችል ወሬ ቀስ በቀስ እየወጣ ነው፡፡ ይህንን ነገር በ300 የቀጥታ ስርጭት ብቻ በቀላሉ ልትተውነው አትችልም፡፡"
16 ሐምሌ 2016
የኦሮሚያው ተቃውሞ #OromoProtests በተቀሰቀሰ ማግስት ኢትዮጵያ የበይነመረብ ግንኙነትን ቆለፈች

#OromoProtests content on social media has triggered many attempts by the government to limit digital traffic and block telecom services in Oromia.