አግኙን

አንባቢዎቻችን፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ አሪፍ ታሪኮችን እና ጦማሮችን እንድናገኝ እንደምትረዱን እንተማመናለን፡፡ ‘የዓለም ድምጾች’ ላይ ልንጽፈው የሚገባ አዲስ ሰበር ታሪክ እየተካሄደ ይሆን? ከሆነ፣ እባካችሁ አሳውቁን፡፡

ለማንኛውም የመገናኛ ብዙሐን ጥያቄም ቢሆን ሁሌም መልስ ለመስጠት ዝግጁዎች ነን፤ ምላሻችንም ቢሆን ከምትሰጡን ቀነ ገደብ በፊት እንዲደርስ ጠንክረን እንሰራለን፡፡ በዚህ የጥያቄ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ የምትልኩልን ነገር ለአርታኢዎቹ የግል ኢሜይል ወዲያው ይደርሳቸዋል፡፡

በበጎ ፈቃደኝነት‘የዓለም ድምጾች’ን መቀላቀል ከፈለጋችሁም ጻፉልን!

የሚከተለው ቅጽ ላይ ጽፋችሁ ማንኛውንም ከላይ የተጠቀሰ ጉዳይ ጻፉልን

  Your Name (required)

  Your Email (required)

  Subject

  Your Message

  እናመሰግናለን!

  Stichting Global Voices
  Kingsfordweg 151
  1043GR Amsterdam
  The Netherlands