· ሚያዝያ, 2017

ታሪኮች ስለ የዜጎች መገናኛ ብዙሐን ከ ሚያዝያ, 2017

አዳዲሶቹን ‘የግሎባል ቮይስስ’ ከሰሃራ በታች አርታኢዎች – እንዳልክ ጫላ እና ኦማር ሞሐመድ ተዋወቁ

GV Community Blog  25 ሚያዝያ 2017

ትልቅ መልካም ዜና አለን! ሁለት የማኅበረሰባችን አባላት - እንዳልክ ጫላ እና ኦማር ሞሐመድ በንዴሳንጆ ማቻ ተይዞ የነበረውን ከሰሀራ በታች ላለው የአፍሪካ ጉዳዮች የአርታኢነት ቦታ እየተረከቡ ነው።