· ሰኔ, 2016

ታሪኮች ስለ የዜጎች መገናኛ ብዙሐን ከ ሰኔ, 2016

ታንዛኒያዊው ፌስቡክ ላይ ፕሬዜዳንቱን ‘በመሳደቡ’ የሦስት ዓመታት እስር ይጠብቀዋል፡፡

  14 ሰኔ 2016

በታንዛኒያ የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ተቃዋሚዎች መንግስት ስልጣኑን የመስመር ላይ አራማጆችን ወይንም የማኀበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ለማጥቃት ሊጠቀምበት ይችላል የሚል ስጋታቸውን ቢያሰሙም ተግባር ላይ ውሎ ሰለባዎችን ወደወህኒ እያወረደ ነው፡፡