ስደት እና ስደተኞች
ሌሎች ርዕስጉዳዮች
ወርሐዊ ክምችት
- መስከረም 2017 1 ጽሑፍ
- ሰኔ 2017 1 ጽሑፍ
- ሕዳር 2013 1 ጽሑፍ
- ጥር 2013 1 ጽሑፍ
ታሪኮች ስለ ስደት እና ስደተኞች
የምሥራቁ ኢትዮጵያ ግጭት ዝርዝር ሁኔታ
ከሰሃራ በታች19 መስከረም 2017
በቅርብ ግዜ የተከሰተው ግጭት በኢትዮጵያ ለደርዘኖች ሞት፣ ከሺሕዎች ስደት መንስዔ ሆኗል። የግጭቱ መነሾ አሁንም የውኃ እና የደረቅ መሬት ሀብት ጉዳይ ነው።
ሳኡዲአረቢያን መሰናበቻው ቀነ ገደብ ሲቃረብ፣ ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
ከሰሃራ በታች22 ሰኔ 2017
"ጥቃት ሊደርስባቸው እንደሚችል እያወቁ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ፍላጎት አለማሳየታቸው ያስደነግጣል።"
ኢትዮጵያውያን #SomeoneTellSaudiArabia በሚል ስደተኞች ላይ የደረሰውን እርምጃ ተቃወሙ
መካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ15 ሕዳር 2013
ጥቅምት 25፣ 2005 ሳኡዲ አረቢያ በሕገወጥ ስደተኞች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረች፡፡ ሳኡዲአረቢያ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ የውጭ ዜጋ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸውን አስጠልላለች ተብሎ ይታመናል፡፡
እ.ኤ.አ.2012፤ የፍራንኮፎኖች አብዮት እና ማኅበራዊ ለውጥ ዓመት፡- ክፍል 1
ምዕራብ አውሮፓ12 ጥር 2013
2012 አልቋል፤ እናም ለፍራንኮፎን (የፈረንሳይ ቅኝ [የነበሩ]) አገራት የተረጋጋ 2013 በጉጉት ይጠብቃሉ፡፡ በ2012 በማሊ፣ በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ (ኮንጎ) እና በሴንትራል አፍሪካ ሪፐብሊክ ውስጥ የትጥቅ ትግል ተካሂዷል፡፡ በሴኔጋል፣ ኩዊቤክ እና ፈረንሳይ...