እነዚህ ጽሑፎች በመስመር ላይ ሐሳብን በነጻ መግለጽ ላይ ሰለሚደረግ ቅድመ ምርመራ በራሱ ድረገጽ የሚሰራ ‘የዓለም ድምጾች’ ፕሮጀክት፣ ‘የዓለም ድምጾች’ አድቮኬሲ የተዘጋጀ ነው::

RSS

ታሪኮች ስለ 'የዓለም ድምጾች' አድቮኬሲ ከ ግንቦት, 2020

ማንነትን መነሻ ያደረጉ ግጭቶች የኢትዮጵያን የማህበራዊ ሚዲያ የሐሳብ ልዉዉጥ እንዴት ሊያጋግሉ እንደሚችል

  26 ግንቦት 2020

ከተለያዩ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ቤተ-መንግስት ውስጥ የተሰራውን የአንድነት ፓርክ ምረቃ ስነ-ስርዓት ለማክበር በጥቅምት ወር 2012 ዓ.ም የሀገሪቷ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ተገኝተው ነበር።