ታሪኮች ስለ 'የዓለም ድምጾች' አድቮኬሲ ከ ሐምሌ, 2018
ሊባኖሳዊው ጋዜጠኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ፌስቡክ ላይ “ስለዘለፈ” በሌለበት የእስር ቅጣት ተፈርዶበታል
ፋኢድ ኢታኒ ከተሰደደበት ሃገር- ከብሪታኒያ እንደገለፀው፣ እርሱ ላይ የተላለፈው ፍርድ፣ ሊባኖስ ውስጥ የንግግር ነፃነት ወደመጨረሻው ጊዜ እየተንደረደረ ነው፡፡
የቭየትናም አዲሱ የመረጃ መረብ ደህንነት ህግ የንግግር ነፃነትን የሚደፈጥጥና የንግድ እንቅስቃሴን የሚያውክ ነው
"እንደመንግስት ማብራሪያ ከሆነ፣ ጥብቅ ቁጥጥር የአዲሱ ህግ ዋና ሃሳብ ነው፡፡"