ታሪኮች ስለ 'የዓለም ድምጾች' አድቮኬሲ ከ ሰኔ, 2016

ታንዛኒያዊው ፌስቡክ ላይ ፕሬዜዳንቱን ‘በመሳደቡ’ የሦስት ዓመታት እስር ይጠብቀዋል፡፡

በታንዛኒያ የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ተቃዋሚዎች መንግስት ስልጣኑን የመስመር ላይ አራማጆችን ወይንም የማኀበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ለማጥቃት ሊጠቀምበት ይችላል የሚል ስጋታቸውን ቢያሰሙም ተግባር ላይ ውሎ ሰለባዎችን ወደወህኒ እያወረደ ነው፡፡

14 ሰኔ 2016