befeqe · ታሕሳስ, 2013

የቅርብ ጊዜ ጽሁፎች በ befeqe ከ ታሕሳስ, 2013

ማንዴላ እ.ኤ.አ. ከ1918 – 2013

‹‹ማንም ማንንም በቆዳው ቀለም፣ ወይም ባለፈ ታሪኩ፣ ወይም በሃይማኖቱ እየጠላ አልተወለደም፡፡ ሰዎች መጥላት ይማራሉ፤ መጥላትን መማር ከቻሉ ደግሞ መውደድንም መማር ይችላሉ ምክንያቱም መውደድ ከተቃራኒው ይልቅ ለሰው ልጅ ልብ የቀረበ ነው፡፡›› ኔልሰን ማንዴላ