የቅርብ ጊዜ ጽሁፎች በ abelpoly ከ ሰኔ, 2016
በመካነ አእምሮ ቅርጽ ሀገር በቀል ዕውቀትን ፍለጋ በቦሊቪያ
“ምስጋና ለቅደመ አያቶቻቸን ተጋድሎ ይህ ዩኒቨርሲቲ [...] ህያው ሆኗል፡፡”
ታንዛኒያዊው ፌስቡክ ላይ ፕሬዜዳንቱን ‘በመሳደቡ’ የሦስት ዓመታት እስር ይጠብቀዋል፡፡

በታንዛኒያ የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ተቃዋሚዎች መንግስት ስልጣኑን የመስመር ላይ አራማጆችን ወይንም የማኀበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ለማጥቃት ሊጠቀምበት ይችላል የሚል ስጋታቸውን ቢያሰሙም ተግባር ላይ ውሎ ሰለባዎችን ወደወህኒ እያወረደ ነው፡፡