ኔልሰን ማንዴላ – የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት እና አግላዩ አፓርታይድን በመታገሉ ረገድ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት ሰው – ሐሙስ ዕለት ኅዳር 26፣ 2006 በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ተወዳጁ የመንግሥት ሰው እና የኖቤል የሠላም ተሸላሚው ሎሬት – በብዙዎች ማዲባ ተብለው ይጠራሉ – 27 ዓመታትን የነጭ አናሳዎች የበላይ አመራርን በሚቃወመው ፖለቲካዊ አራማጅነታቸው ሳቢያ ፕሬዚደንት ከመሆናቸው በፊት በእስር አሳልፈዋል፡፡
ዓለምአቀፍ ዘገባዎች
17 ሁሉም ሰው ሊያነባቸው የሚገቡ የኔልሰን ማንዴላ የእውቀት ቁራጮች
ትዊተር ላይ፤ ፔሩዎች ለማንዴላ የተሰየመ ዜማ እያስታወሱ ነው
ናይጄሪያዎች ኔልሰን ማንዴላን በሁሉም ቦታዎች ‘ለሕዝቦች የመነሳሳት ምንጭ’ ነው ብለው እያከበሩት ነው
ሊቀመንበር ማኦ ከኔልሰን ማንዴላ ይልቅ ታላቅ ነው – ይላሉ የቻይናው ግራ ዘመም ፖለቲከኛ
ካሪቢያን: ስንብት ለኔልሰን ማንዴላ