· ሐምሌ, 2017

ታሪኮች ስለ ከሰሃራ በታች ከ ሐምሌ, 2017

የእምቢተኝነት ዘፈኖች በኢትዮጵያ ቢታፈኑም እየበረቱ ነው

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የአደባባይ ተቃውሞዎቹን ቢያስቆምም፣ የእምቢተኝነቱ ስሜት እና ትርክት ግን ሳይነካ አሁንም አለ። የኦሮምኛ ዘፋኞች ጉልህ - እና ተደማጭ - የተቃውሞ ንቅናቄው ማነቃቂያ ሆነው እያንሰራሩ ነው።

20 ሐምሌ 2017