· መስከረም, 2012

ታሪኮች ስለ ታዳጊዎች ከ መስከረም, 2012

ኡጋንዳ፤ ከአሥራዎቹ ዕድሜ ያልተሻገረች ሴት የአፍሪካ ትንሽዋ የፓርላማ አባል ሆነች

አፍሪካ እና የአፍሪካ ሴቶች የምር እያደጉ ነው:: የማላዊ እና የላይቤሪያ ፕሬዚደንቶች ሴቶች ናቸው:: አሁን ደግሞ ኡጋንዳ በዕድሜ ትንሽዋን የ19 ዓመትዋን ሴት የፓርላማ አባል ፕሮስኮቭያ አሌንጎት ኦሮሚያት መርጣለች::

27 መስከረም 2012