· ሰኔ, 2019

ታሪኮች ስለ መገናኛ ብዙሐን እና ጋዜጠኝነት ከ ሰኔ, 2019

የሱዳን የዴሞክራሲ ፀደይ ማለቂያ ወደሌለው አስቀያሚ የበጋ ንዳድ እየተቀየረ ነው

The Bridge  16 ሰኔ 2019

"ትልቁ ፍራቻ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ እየተመለከተው ሳለ፣ ዳርፉር የተከሰተው ዓይነት ደም አፋሳሽ ወታደራዊ እርምጃ እንዳይወሰድ ነው። የዳርፉርን ጭፍጨፋ የፈፀሙ ሰዎች አሁንም ኀላፊነት ይዘዋል፤ እኛ ደግሞ ከአሁኑ ፊታችንን ከሱዳን አዙረናል።"