· ጥቅምት, 2019

ታሪኮች ስለ አስተዳደር ከ ጥቅምት, 2019

የኖቤል የሰላም ሽልማት ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ያለወቅቱ የተበረከተ ነበርን ?

The Bridge  21 ጥቅምት 2019

አቢይ አህመድ አሊ ያልተጠበቁ ለውጦችን፣ ባለፈው ዓመት ቢሯቸውን ከተረከቡ ጊዜ ጀምሮ አከናውነዋል፡፡ ነገር ግን ልክ እንደሌሎች አፍሪካ መሪዎች በጥሩ ጀምረው፣ ከጊዜ በኋላ በመጥፎ ይደመድሙት ይሆን?